መዝሙር 104:29 NASV

29 ፊትህን ስትሰውር፣በድንጋጤ ይሞላሉ፤እስትንፋሳቸውንም ስትወስድባቸው ይሞታሉ፤ወደ ዐፈራቸውም ይመለሳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 104

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 104:29