መዝሙር 106:38 NASV

38 የወንዶችና የሴቶች ልጆቻቸውን ደም፣ለከነዓን ጣዖታት የሠዉአቸውን፣ንጹሕ ደም አፈሰሱ፤ምድሪቱም በደም ተበከለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 106

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 106:38