መዝሙር 106:47 NASV

47 አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፤ አድነን፤ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እናቀርብ ዘንድ፣አንተን በመወደስ እንጓደድ ዘንድ፣ከሕዝቦች መካከል ሰብስበህ አምጣን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 106

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 106:47