መዝሙር 107:43 NASV

43 እንግዲህ ማንም ብልህ ቢሆን፣ ይህን ነገር ልብ ይበል፤እርሱም የእግዚአብሔርን ምሕረት ያስተውላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 107

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 107:43