መዝሙር 11:4 NASV

4 እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ የእግዚአብሔር ዙፋን በሰማይ ነው።ዐይኖቹ ሰዎችን ይመለከታሉ፤ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 11:4