መዝሙር 111:1

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1ሃሌ ሉያ።በቅኖች ሸንጎ፣ በጉባኤም መካከል፣ ለእግዚአብሔር በፍጹም ልቤ ምስጋና አቀርባለሁ።

መዝሙር 111:1 — NASV