መዝሙር 119:90 NASV

90 ታማኝነትህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ሁሉ ይኖራል፤ምድርን መሠረትሃት፤ እርሷም ጸንታ ትኖራለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 119:90