4 ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ፈረሰኛው ውሃ ባሰጠመን፣
5 ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን ነበር።
6 በጥርሳቸው ከመዘንጠል የጠበቀን፣ እግዚአብሔር ይባረክ።
7 ነፍሳችን እንደ ወፍ፣ከዐዳኝ ወጥመድ አመለጠች፤ወጥመዱ ተሰበረ፤እኛም አመለጥን።
8 የሰማይና የምድር ፈጣሪ፣ የእግዚአብሔር ስም ረዳታችን ነው።