12 ወንዶች ልጆችህ ኪዳኔን፣የማስተምራቸውንም ምስክርነቴን ቢጠብቁ፣ልጆቻቸው በዙፋንህ ላይ፣ለዘላለም ይቀመጣሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 132
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 132:12