መዝሙር 138:2 NASV

2 ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ፤ስለ ምሕረትህና ስለ ታማኝነትህ፣ለስምህ ምስጋና አቀርባለሁ፤ስምህንና ቃልህን፣ከሁሉ በላይ ከፍ ከፍ አድርገሃልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 138

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 138:2