መዝሙር 138:7 NASV

7 በመከራ መካከል ብሄድም፣አንተ ሕይወቴን ትጠብቃታለህ፤በጠላቶቼ ቍጣ ላይ እጅህን ትዘረጋለህ፤በቀኝ እጅህም ታድነኛለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 138

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 138:7