መዝሙር 139:2 NASV

2 አንተ መቀመጤንና መነሣቴን ታውቃለህ፤የልቤንም ሐሳብ ገና ከሩቁ ታስተውላለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 139

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 139:2