መዝሙር 14:1 NASV

1 ሞኝ በልቡ፣“እግዚአብሔር የለም” ይላል።ብልሹዎች ናቸው፤ ተግባራቸውም ጸያፍ ነው፤በጎ ነገር የሚሠራ አንድም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 14:1