መዝሙር 14:7 NASV

7 ምነው እስራኤልን የሚያድን ከጽዮን በወጣ! እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በሚመልስበት ጊዜ፣ያዕቆብ ደስ ይበለው፤ እስራኤልም ሐሤት ያድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 14:7