መዝሙር 143:3 NASV

3 ጠላት እስከ ሞት አሳዶኛል፤ሕይወቴንም አድቅቆ ከዐፈር ቀላቅሎአል፤ቀደም ብለው እንደ ሞቱትም፣በጨለማ ውስጥ አኑሮኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 143

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 143:3