መዝሙር 144:2 NASV

2 እርሱ አፍቃሪ አምላኬና ጽኑ ዐምባዬ ነው፤ምሽጌና ታዳጊዬ፣የምከለልበትም ጋሻዬ ነው፤ሕዝቤን የሚያስገዛልኝም እርሱ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 144

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 144:2