3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤በበገናና በመሰንቆ ወድሱት።
4 በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤በባለ አውታር መሣሪያና በእምቢልታ አወድሱት።
5 ተርገብጋቢ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት፤ድምፀ መልካም በሆነ ጸናጽል ወድሱት።
6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚእብሔርን ያመስግን።ሃሌ ሉያ።