መዝሙር 17:14 NASV

14 እግዚአብሔር ሆይ፤ እንዲህ ካሉት ሰዎች በክንድህ አድነኝ፤ዕድል ፈንታቸው ይህችው ሕይወት ብቻ ከሆነች፣ ከዚህ ዓለም ሰዎች ታደገኝ።ከመዝገብህ ሆዳቸውን ሞላህ፤ልጆቻቸውም ተትረፍርፎላቸዋል፤ለልጆቻቸውም ሀብት ያከማቻሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 17:14