መዝሙር 18:2 NASV

2 እግዚአብሔር ዐለቴ፣ መጠጊያዬና ታዳጊዬ ነው፤አምላኬ የምሸሸግበት ዐለቴ፤እርሱ ጋሻዬ፣ የድነቴ ቀንድና ዐምባዬ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 18:2