መዝሙር 18:6 NASV

6 በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤እንዲረዳኝም ወደ አምላኬ ጮኽሁ፤እርሱም ከመቅደሱ ድምፄን ሰማ፤ጩኸቴም ከፊቱ ደረሰ፤ ወደ ጆሮውም ገባ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 18:6