መዝሙር 19:8 NASV

8 የእግዚአብሔር ሕግጋት ትክክል ናቸው፤ልብን ደስ ያሰኛሉ። የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፤ዐይንን ያበራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 19:8