መዝሙር 2:12 NASV

12 እንዳይቈጣና በመንገድ እንዳትጠፉ፣ዝቅ ብላችሁ ልጁን ሳሙት፤ቍጣው ፈጥኖ ይነዳልና።እርሱን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ የተባረኩ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 2:12