መዝሙር 20:5 NASV

5 በአንተ ድል ደስ ይበለን፤በአምላካችን ስም አርማችንን ከፍ እናደርጋለን፤ እግዚአብሔር የለመንኸውን ሁሉ ይፈጽምልህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 20:5