መዝሙር 22:24 NASV

24 እርሱ የተጨነቀውን ሰው ጭንቀት፣አልናቀም፤ ቸልም አላለምና፤ፊቱንም ከእርሱ አልሰወረም፤ነገር ግን ድረስልኝ ብሎ ሲጮኽ ሰማው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 22:24