መዝሙር 22:27 NASV

27 የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስታውሳሉ፤ወደ እግዚአብሔርም ይመለሳሉ፤የሕዝቦች ነገዶች ሁሉ፣በፊቱ ይሰግዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 22:27