1 ምድርና በእርሷ ያለው ሁሉ፣ዓለምና በውስጧ የሚኖር ሁሉ የእግዚአብሔር ነው፤
2 እርሱ በባሕሮች ላይ መሥርቶአታልና፤በውሆችም ላይ አጽንቶአታል።
3 ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ሊወጣ ይችላል?በተቀደሰ ስፍራውስ ማን ይቆማል?
4 ንጹሕ እጅና ቅን ልብ ያለው፤ነፍሱን ለሐሰት ነገር የማያስገዛ፤በውሸት የማይምል፤