7 እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤እናንተ የዘላለም በሮች፤የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ!
8 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኀያል፤ እግዚአብሔር ነው በውጊያ ኀያል።
9 እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤እናንተ የዘላለም በሮች፤የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ!
10 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው?የሰራዊት አምላክ፣እርሱ የክብር ንጉሥ ነው። ሴላ