መዝሙር 25:15 NASV

15 ዐይኖቼ ሁል ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ናቸው፤እግሮቼን ከወጥመድ የሚያላቅቃቸው እርሱ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 25:15