መዝሙር 27:1 NASV

1 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኅኔ ነው፤የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር ለሕይወቴ ዐምባዋ ነው፤ማንን እፈራለሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 27:1