መዝሙር 28:1 NASV

1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ዐለቴ ሆይ፤ ሰምተህ እንዳልሰማ አትሁንብኝ፤አንተ ዝም ካልኸኝ፤ወደ ጒድጓድ እንደሚወርዱ እሆናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 28:1