መዝሙር 29:8

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፤ የእግዚአብሔር ድምፅ የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል።

መዝሙር 29:8 — NASV