መዝሙር 37:40 NASV

40 እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፤ይታደጋቸዋልም፤ከክፉዎች እጅ ነጥቆ ያወጣቸዋል፤እርሱን መጠጊያ አድርገዋልና ያድናቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 37:40