19 ብርቱዎች ጠላቶቼ ብዙ ናቸው፤ያለ ምክንያት የሚጠሉኝም ስፍር ቊጥር የላቸውም።
20 መልካሙን ስለ ተከተልሁ፣በበጎ ፈንታ ክፉ የሚመልሱልኝ ጠሉኝ።
21 እግዚአብሔር ሆይ፤ አትተወኝ፤አምላኬ ሆይ፤ ከእኔ አትራቅ።
22 ጌታዬ መድኅኔ ሆይ፤እኔን ለመርዳት ፍጠን።