መዝሙር 40:12 NASV

12 ስፍር ቍጥር የሌለው ክፋት ከቦኛልና፤የኀጢአቴ ብዛት ስለ ያዘኝ ማየት ተስኖኛል፤ከራሴ ጠጒር ይልቅ በዝቶአል፤ልቤም ከድቶኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 40:12