መዝሙር 40:16 NASV

16 አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ግን፣ሐሤት ያድርጉ፤ በአንተም ደስ ይበላቸው፤ዘወትር የአንተን ማዳን የሚወዱ፣ “እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል” ይበሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 40:16