መዝሙር 40:5 NASV

5 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤አንተ ያደረግኸው ድንቅ ነገር ብዙ ነው፤ለእኛ ያቀድኸውን፣ሊዘረዝርልህ የሚችል ማንም የለም፤ላውራው ልናገረው ብል፣ስፍር ቍጥር አይኖረውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 40:5