መዝሙር 42:4 NASV

4 ነፍሴ በውስጤ እየፈሰሰች፣እነዚህን ነገሮች አስታወስሁኝ፤ታላቅ ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር ቤት እየመራሁ፣በእልልታና በምስጋና መዝሙር፣በአእላፍ ሕዝብ መካከል፣እንዴት ከሕዝቡ ጋር እሄድ እንደ ነበር ትዝ አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 42:4