መዝሙር 42:8 NASV

8 እግዚአብሔር ምሕረቱን በቀን ያዝዛል፤ዝማሬውም በሌሊት በእኔ ዘንድ አለ፤ይህም ለሕይወቴ አምላክ የማቀርበው ጸሎት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 42:8