መዝሙር 45:8 NASV

8 ልብስህ ሁሉ በከርቤ፣ በአደስና በጥንጁት መዐዛ ያውዳል፤በዝኆን ጥርስ ከተዋቡ ቤተ መንግሥቶችም፣የበገናና የመሰንቆ ድምፅ ደስ ያሰኙሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 45:8