መዝሙር 49:14 NASV

14 እንደ በጎች ለሲኦል የተዳረጉ ናቸው፤ሞትም እረኛቸው ይሆናል፤ቅኖች በማለዳ ይገዟቸዋል፤አካላቸው ከክብር ቤታቸው ርቆ፣በሲኦል ይፈራርሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 49:14