መዝሙር 52:9 NASV

9 ስላደረግኸው ነገር ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፤ስምህ መልካም ነውና ስምህን ተስፋ አደርጋለሁ፤በቅዱሳንም መካከል አመሰግንሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 52

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 52:9