መዝሙር 53:5 NASV

5 የሚያስፈራ ነገር በሌለበት፣በዚያ፣ በፍርሀት ተዋጡ፤እግዚአብሔር የዘመቱብህን ሰዎች ዐጥንት በተነ፤እርሱ እግዚአብሔር ስለ ናቃቸው፣ አንተ አሳፈርሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 53

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 53:5