መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
21አፉ ከቅቤ ይልቅ የለዘበ ነው፤በልቡ ግን ጦርነት አለ፤ቃሉ ከዘይት ይልቅ የለሰለሰ ነው፤ይሁን እንጂ የተመዘዘ ሰይፍ ነው።