መዝሙር 55:23 NASV

23 አንተ ግን፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፉዎችን ወደ ጥፋት ጒድጓድታወርዳቸዋለህ፤ደም የተጠሙ ሰዎችና አታላዮች፣የዘመናቸውን እኩሌታ አይኖሩም።እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 55

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 55:23