መዝሙር 58:9 NASV

9 የእሾኽ እሳት ገና ድስታችሁን ሳያሰማው፣እርጥቡንም ደረቁንም እኩል በዐውሎ ነፋስ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 58

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 58:9