መዝሙር 6:2 NASV

2 እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐቅመ ቢስ ነኝና ማረኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐጥንቶቼ ተናግተዋልና ፈውሰኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 6:2