መዝሙር 63:1 NASV

1 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤አንተን ከልብ እሻለሁ፤ ውሃ በሌለበት፣በደረቅና በተራቈተ ምድር፣ነፍሴ አንተን ተጠማች፤ሥጋዬም አንተን ናፈቀች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 63

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 63:1