መዝሙር 65:1 NASV

1 እግዚአብሔር ሆይ፤ በጽዮን ለአንተ ውዳሴ ይገባል፤ለአንተ የተሳልነውን እንፈጽማለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 65:1