መዝሙር 65:9 NASV

9 ምድርን ትጐበኛለህ፤ ታጠጣለህም፤እጅግ ታበለጽጋታለህም።ለሰዎች እህልን ይለግሱ ዘንድ፣የእግዚአብሔር ወንዞች ውሃን የተሞሉ ናቸው፤አንተ እንዲህ እንዲሆን ወስነሃልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 65:9