17 በአፌ ወደ እርሱ ጮኽሁ፤በአንደበቴም አመሰገንሁት።
18 ኀጢአትን በልቤ አስተናግጄ ቢሆን ኖሮ፣ጌታ ባልሰማኝ ነበር።
19 አሁን ግን እግዚአብሔር በእርግጥ ሰምቶኛል፤ጸሎቴንም አድምጦአል።
20 ጸሎቴን ያልናቀ፣ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ፣እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው።